|
በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ስልጠናች ተሰጡ |
|
|
|
|
አምስተኛ ዙር የሥነ ምግባርና የፀረሙስና ሥልጠና ለ53 ሠራራተኞችተሰጠ፡፡ ስልጠናው የተሰጠው ዋናው መስሪያ ቤትን ጨምሮ ከአስራ ስምንት ዞንፖስታ ቤቶች ለተወጣጡ ሠራተኞች ሲሆን ስልጠናው የተካሄደው ከሰኔ 22-24/2002 ዓ.ም. ነበር፡፡ ስልጠናው ለድርጅቱ ውጤታማነት እያንዳንዱ ሠራራተኛታማኝና ብቁ እንዲሁም ሙስናና ብልሹ አሰራራሮችን ለመዋጋትና የድርጅቱንእምነቶችና እሴቶች እንደግል እምነት አድርገው ለመውሰድ ከፍተኛ አስተዋጽኦያበረክታል፡፡ በሌላ በኩል 13ኛ ዙር መካከለኛ ደረጃ የሥራራ አመራራር ኮርስ ስልጠና ከሰኔ14 - 18 /2002 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን በዕለቱም በምረቃ ሥነ ስርዓት ላይተገኝተው የምስክር ወረቀት የሰጡት የድጋፍ ሰጪ ዘርፍ ሥራራ አስፈፃሚ አቶታደለ አሰፋ ናቸው፡፡ ስልጠናው ያካተታቸው ኮርሶች ¾ሠራራተኛው” የማስፈፀምናየመፈፀም አቅም ለመገንባት ወሳኝ ከመሆኑም በተጨማሪ ድርጅቱ ጥራራቱንየጠበቀ አገልግሎት ለመስጠትና የተተኪ ኃይል ለማፍራራት ቀድሞ የለውጥአርአያ ሆነው መገኘት እንደሚጠበቅv†¨< ንግግር ባደረጉበት ወቅት አሳስበዋል፡፡ሰልጣኞቹ በቆይታቸው ወቅት በቡድን ሥራራ የታገዙ ስምንት ኮርሶችተከታትለዋል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ 22ኛው ዙር የፖስተኞች ስልጠና 25 ሠራራተኞች ለ15 ቀናት ተከታትለው አጠናቀዋል፡፡ ሰልጣኖች ከዞኖችና ከቅርንጫፍ ፖ/ቤቶች የተወጣጡ ሲሆኑ በዚህ 15ቀናትስለተለያዩየፖስታ መልዕክት ዓይነቶች ፖስታ ታሪፍ፣ስለፖስታ አሰባሰብና ስርጭት እንዲሁም ስለመልዕክት መረከብ ትምህርት ተከታትለዋል፡፡ በምረቃው ለተመራራቂች ሰርተፊኬት የሰጡት የሰው ኃይል አስተደደር አመራራር የሥራራ ሂደት ኦፊሰር ወ/ሮ እታገኝሁ በቀለ እንደተናገሩት ሠልጣኞች በተሰጣቸው ትምህርት በመታገዝ ድርጅቱ የጣለባቸውን አደራራ በመወጣት ለደንበኞች የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲሰጡ አሳስበዋል፡፡ በድርጅቱ ማሰልጠኛ ተቋም በ2002 በጀት ዓመት በርካታ የአቅም ግንባታ ስልጠናችእንደተሰጠ ከትምህርት ስልጠና ክፍሉ የተገኘው መረጃ ያስረዳል
ይህ በእንዲህ እንዳለ 22ኛው ዙር የፖስተኞች ስልጠና 25 ሠራተኞች ለ15 ቀናት ተከታትለው አጠናቀዋል፡፡ ሰልጣኖች ከዞኖችና ከቅርንጫፍ ፖ/ቤቶች የተወጣጡ ሲሆኑ በዚህ 15ቀናትስለተለያዩ የፖስታ መልዕክት አይነቶችፖስታ ታሪፍ፣ስለፖስታ አሰባሰብና ስርጭት እንዲሁም ስለመልዕክት መረከብ ትምህርት ተከታትለዋል፡፡ በምረቃው ለተመራራቂች ሰርተፊኬት የሰጡት የሰው ኃይል አስተደደር አመራራር የሥራራ ሂደት ኦፊሰር ወ/ሮ እታገኝሁ በቀለ እንደተናገሩት ሠልጣኞች በተሰጣቸው ትምህርት በመታገዝ ድርጅቱ የጣለባቸውን አደራራ በመወጣት ለደንበኞች የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲሰጡ አሳስበዋል፡፡ በድርጅቱ ማሰልጠኛ ተቋም በ2002 በጀት ዓመት በርካታ የአቅም ግንባታ ስልጠናች እንደተሰጠ ከትምህርት ስልጠና ¡õሉ የተገኘው መረጃ ያስረዳል
|